የ2014 ዓ.ም የአለም ቱሪዝም ቀን በአል ቱሪዝም ለዘሌቄታዊ ልማት Tourism for inclusive growth በሚል መሪቃል በአል አቀፍ ደረጃ ለ41ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በሲዳማ ክልል የተከበረ ሲሆን በክልላችን ደረጃ ለ27ኛ ጊዜ በጎፋ ዞንና በባስኬቶ ልዩ ወረዳ በደመቀ መልኩ ከጥቅምት 27/02/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለ4 ተከታታይ ቀናት በድምቀት የሚከበር ሲሆን በበአሉም በርካታ ዝግጅቶች የሚደረግ ሲሆን የበአሉም አላማ የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ከማስፋትና በቱሪዝም ዘርፍ መሪ ተዋንያኞችን ባሳተፈ መልኩ የቱሪዝን ንቅናቄ መድረክ በመፍጥ የዘርፉን እድገት ማሳደግ የሚሊት ከብዙ በጥቂቱ የሚጠቀሱናቸው ፡፡
- Home
- About Us
- Resources
-
Tourist
Tourist Service Rendering Institutes
Tourist Destination Route
Tourist Attractions
UNESCO Registered Heritages of the Region
- Language & Art
- News & Events
- Gallery
- Contact
Leave a comment