Promotion and protection of timber heritage
በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀ ኮንፍራንስ ላይ የተሰሩ የፖሮሞሽን ስራዎች
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ ICOMOSE international wood committee  and promotion of heritage for Ethiopia’s development  ( PROHEDEV) program of the European ጋር በጋራ ባዘጋጁት Promotion and protection of timber heritage  ኮንፍራንስ ላይ በክልሉ ከሚገኙ የብሔረሰቦች ባህላዊ የቤት አሰራሮች በእንጨትና በቀርከሀ ከሚሰሩ ቤቶች የሲዳማና የጋሞ ቤት አሰራሮችና በክልሉ በዩኔስኮ ከተመዘገቡ 4 ቅርሶች መሀከል የኮንሶ ባህላዊ መልከአ ምድራዊ አቀማመጥ የሚያሳዩ ፑልአውት እስታዶችን እንድናዘጋጅ የማስተዋወቅ ስራዎች ተሰርቷል በኤግዚቢሽኑ በቀረበው ማሳያ ከታዳሚው አድናቆት ተችሮታል ፡፡ በተጠየቀነው መሰረት በሲምፖዚየሙ ለታደሙ ከ8  አለም ሀገራት ለመጡ ዲፕሎማቶች ፣ ከፍተኛ ባለሞያዎች፣ጥናት አቅራቢዎችና ከተለያዩ ተቋማት ለመጡ እንግዶች በኤግዚቢሽን ማሳያው ባቀረብነው ላይ ሰፊ ገለጻና ማብራሪያዎችን በማድረግ በተሳካ መልኩ የክልሉን የቱሪዝም መስህብ ሀብቶችና ቅርሶች

Promotion and protection of timber heritage