መልካም ዓዲስ ዓመት
ለመላው የደቡብ ክልል ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዲሁም ለመላው የሀገራች ህዝቦች እንኳን ለ2012 ዓ.ም. በሰላም አደረሳችሁ፡፡
አዲሱ ዓመት ባላዊ እሴቶቻችንን በማበልፀግ፣ አብሮነታችንን የምናደምቅበት፣ ሰላማችንን የምንተክልበትና እንድነታችንን አረጋግጠን ፣ ልማታችንን  የምናፋጥንት ይሁንልን